ኢ-ቶክ ምንድን ነው
ኢቶክ በ ኢትዮጲያውያን ልጆች የተሰራ ለ ኢትዮጲያውያን የተዘጋጀ ድንቅ መተግበሪያ ነው ኢቶክ ይዘቱ እንደ ፌስቡክ፣ትዊተ፣ቲክቶክ እና ዩትዩብ ን በ አንድ ላይ የምናገኝበት ድንቅ መተግበሪያ ሲሆን ይህ መተግበሪያ ተሰርቶ ከተጠናቀቀ ጥቂት ወራቶች ብቻ አስቆጥሯል።
ኢ-ቶክ ለ ሃገራችን ምን ይጠቅማል
1ኛ ከዚህ በፊት እንደምናውቀው ሃገራችን በነበረችበት ውዝግብ እና ጦርነት ዉስጥ አንድ አንድን ሶሻል ሚድያዎች ያደርሱብን የነበረውን ጫና ሁላችህንንም ያሳዘነ ነበር። እዉነት ተናጋሪ ሲታገድ ማዉራት ሲከለከል፣ሃሰት ተናጋሪ ደግሞ ሲደገፍ አይተን ከማዘን ዉጭ ምንም ማደርግ አልቻልንም ነበር። ይህ ፕላትፎረም ይህንን ነገር ከስሩ ልክ እንደነ ቻይና መፍትሄ ይሰጣል ተብሎ የተሰራ መተግበሪያ ነው።
2ኛ ብዙ የሃገራችንን ልጆች እየበላ ስላለው ጉዳይ በተለይም ወጣቱን የብልግና ምስሎች፣ የብልግና ተንቅሳቃሽ ምስሎች እና የብልግና ድምጾች ይህ ሃገራችን መፍትሄ ያጣችለት ፍጹም አስቀያሚ የሆነ ብዙ ልጆቻችን እህት ወንድሞቻችንን እያፈዘዘ ያለ ተግባር በ ኢ-ቶክ ሙሉ ለሙሉ የሚያግድ ሲሆን ኢ-ቶክ ሮቦት እንደነዚ ያሉ ማንኛውም ተያያዥ ተግባራት እና እንቅስቃሴዎች እንዳይቀብል ተደርጎ የተሰራ ሲሆን ፖስት ተደርጎ ቫይራል ሳይወጣ ኢ-ቶክ ገምግሞ ያጠፋል ከተደጋገመ ፖስት አድራጊን ያግዳል።
3ኛ የጥላቻ ንግግርን ለማስቀረት በተለያዩ ቋንቋዎች ለ አድሚኖች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል ይህ ማለት የትኛውም ጥላቻ ንግግር ቫይራል ከመውጣቱ በፊት ይታገዳል ማለት ነው። ፖለቲካ፣ መንፈሳዊ፣ ዘረኝነትን የመሳሰሉ የጥላቻ ንግግሮችን በፍጥነት ያግዳል።
4ኛ ስለ ትምህርት፣ ቴክኖሎጂ እና ተያያዥ ሃገርን የሚጠቅሙ ንግግሮችን ገምግሞ ቫይራል ያወጣል ክሬዲትም ይሰጣል።
5ኛ ለ ብዙ የሃገራችን ልጆች ስራ ይፈጥራል ተብሎ ታስቦ የተሰራ መተግበሪያ ነው።
እነዚህ ጥቅሞች ከብዙ በጥቂቱ ሲሆኑ ይህንን መተግበሪያ በ እናንተ ተሞክሮ ከወደዳችሁትና እኛን ልታበረታቱ ከወደዳችሁ ለምትችሉት ሰዎች በዙሪያችሁ ላሉትም መተግበሪያውን እንድታስተዋውቁልን ስንል እንጠይቃለን።
መተግበሪያውን በ ፕሌይ ስቶር እና በ ዌብ አማራጮች ቀርቧል።
ይህንን መልክት ለ 10 ሰው እና ከዛ በላይ ሼር ካደርጉ ቨርፋይ ባጅ ያገኛሉ
ማሳሰቢያ ፖስት ያደረጉትን ወይም ሼር ያደረጉትን ስክሪንሹት መላክ ይኖርበዎታል
What is e-talk?
Itok is a wonderful application made by Ethiopian children for Ethiopians. Itok is a wonderful application where we can find content like Facebook, Twitter, Tiktok and YouTube together. This application has only been completed for a few months.
What is the benefit of e-talk for our country?
1. As we know before, in the controversy and war that our country was in, the pressure that social media brought to us was saddening to all of you. We couldn't help but feel sad when we saw a truth-teller being banned and a false-teller being supported. This platform is an application designed to solve this problem in China.
2. Regarding the issue that is consuming many of our country's children, especially the young pornographic images, pornographic animations and pornographic sounds, this is an absolutely ugly activity that our country has lost its solution to. It is designed to prevent activity and will review and delete e-talk before a post goes viral and will block the poster if repeated.
3rd is providing training to admins in different languages to prevent hate speech which means any hate speech will be blocked before it goes viral. It quickly blocks hate speech such as politics, spirituality, racism.
4. It evaluates and goes viral and gives credit for talks about education, technology and related countries.
5th B is an application designed to create jobs for many children of our country.
These benefits are few and far between and if you like this application in your experience and if you like to encourage us, we ask you to introduce the application to the people around you.
The app is available in Play Store and Web options.
If you share this message with 10 people or more, you will get a verification badge
Reminder You should send a screenshot of what you posted or shared
You must be logged in to post a comment.